አመልካች ጀቪሲ ኬንውድ ኮርፖሬሽን በማመልከቻ ቁጥር LTM/11752 በተጠሪ በአቶ መሀመድ ሙዘሚል ስም ለምዝገባ የቀረበው የንግድ ምልክት ላይ የቀረበውን ተቃውሞ አስመልክቶ የሥራ ክፍሉ የሰጠው ውሳኔ አግባብ አይደለም በሚል የቀረበ አቤቱታ ላይ በቀን 22/09/2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሠዓት በባለስልጣን መ/ቤቱ አዳራሽ (2ኛ ፎቅ) በመገኘት የቃል ክርክር እንድታደርጉ ተቀጥሯል፡፡
የአእምሯዊ ንብረት ትሪቡናል
