ወቅታዊ ማስታወቂያ/ Latest Posts

ተለዋጭ ቀጠሮን ስለማሳወቅ
አመልካች ሪሂኖ ኬብል ኃላ/የተ/የግ/ማህበር በማመልከቻ ቁጥር LTM/14262/15በተጠሪ ሪይኖ ትራዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ስም ተመዝግቦ የሚገኘው የሚለው የቃል እና የምስል የንግድ ምልክት ፈራሽ …
የቃል ክርክር እንድታደርጉ ስለማሳወቅ
አመልካች ኢትዮ ኤዥያን ኢንዱስትሪስ አ/ማ በማመልከቻ ቁጥር LTM/12664/2014 በተጠሪ ከድር ገላን ያዴሳ ስም ተመዝግቦ የሚገኘው የንግድ ምልክት ፈራሽ ሊሆን ይገባል …
የቃል ክርክር እንድታደርጉ ስለማሳወቅ
አመልካች ክሊን ማቴሪያል ኤንድ ቻይልድ ኸልዝ ሰፕላይስ ማኑፋክቸሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማ በማመልከቻ ቁጥርFTM/5232በተጠሪ ዣንግዡ ዢጉዋንግ ፔፐር ሲ ኦ ሊሚትድ ስም ተመዝግቦ የሚገኘው …
የቃል ክርክር እንድታደርጉ ስለማሳወቅ
አመልካች ጄቪሲ ኬንውድ ኮርፖሬሽን በማመልከቻ ቁጥር LTM/11752 በጣልቃ ገብ ስም (አቶ መሀመድ ሙዘሚል) ለምዝገባ የቀረበው JVC የሚለው የንግድ ምልክት ላይ …
የቃል ክርክር እንድታደርጉ ስለማሳወቅ
አመልካች ሪሂኖ ኬብል ኃላ/የተ/የግ/ማህበር በማመልከቻ ቁጥርLTM/14262/15በተጠሪ ሪይኖ ትራዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ስም የተመዘገበው የንግድ ምልክት ፈራሽ ሊሆን ይገባል በሚል የቀረበ የፈራሽነት ማመልከቻ …
የቃል ክርክር እንድታደርጉ ስለማሳወቅ
አመልካች TOTAL SA በማመልከቻ ቁጥር FTM/11832/20 የንግድ ምልክት ለማስመዝገብ አቅርቦ የነበረ ቢሆንም የስራ ክፍሉ ምዝገባ ጥያቄውን ከዚህ ቀደም በማመልከቻ ቁጥር …
የቃል ክርክር እንድታደርጉ ስለማሳወቅ
አመልካች ጀቪሲ ኬንውድ ኮርፖሬሽን በማመልከቻ ቁጥር LTM/11752 በተጠሪ በአቶ መሀመድ ሙዘሚል ስም ለምዝገባ የቀረበው የንግድ ምልክት ላይ የቀረበውን ተቃውሞ አስመልክቶ …
የቃል ክርክር እንድታደርጉ ስለማሳወቅ
አመልካች የደስታ ቡና ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማሕበር በማመልከቻ ቁጥር LTM/12993/2022 ዓለም አቀፍ ምድብ 35 YEDESTABUNA የሚል የቃል እና የምስል የንግድ ምልክት ለማስመዝገብ …
የቃል ክርክር እንድታደርጉ   ስለማሳወቅ
አመልካቾች እነ ኤስ አር ኤል ሚላን የንግድ ካምፓኒ ኤጀንሲ በማመልከቻ ቁጥር LTM/11978 በተጠሪ በአቶ ብርሃኑ አበራ ሙላት ስም በተቋሙ ውስጥ …