fekadu

fekadu

ተለዋጭ ቀጠሮን ስለማሳወቅ

አመልካች ሪሂኖ ኬብል ኃላ/የተ/የግ/ማህበር በማመልከቻ ቁጥር LTM/14262/15በተጠሪ ሪይኖ ትራዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ስም ተመዝግቦ የሚገኘው  የሚለው የቃል እና የምስል የንግድ ምልክት ፈራሽ ሊሆን ይገባል በሚል የቀረበ የፈራሽነት ማመልከቻ ላይ አመልካች እና ተጠሪ በቀን 29/09/2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30 በባለስልጣን መ/ቤቱ አዳራሽ (2ኛ ፎቅ)…

የቃል ክርክር እንድታደርጉ ስለማሳወቅ

አመልካች ኢትዮ ኤዥያን ኢንዱስትሪስ አ/ማ በማመልከቻ ቁጥር LTM/12664/2014 በተጠሪ ከድር ገላን ያዴሳ ስም ተመዝግቦ የሚገኘው የንግድ ምልክት ፈራሽ ሊሆን ይገባል በሚል የቀረበ ማመልከቻ ላይ አመልካች እና ተጠሪ በቀን 04/10/2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30 በባለስልጣን መ/ቤቱ አዳራሽ (2ኛ ፎቅ) በመገኘት የቃል ክርክር…

የቃል ክርክር እንድታደርጉ ስለማሳወቅ

አመልካች ክሊን ማቴሪያል ኤንድ ቻይልድ ኸልዝ ሰፕላይስ ማኑፋክቸሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማ በማመልከቻ ቁጥርFTM/5232በተጠሪ ዣንግዡ ዢጉዋንግ ፔፐር ሲ ኦ ሊሚትድ ስም ተመዝግቦ የሚገኘው  የንግድ ምልክት ፈራሽ ሊሆን ይገባል በሚል የቀረበ ማመልከቻ ላይ አመልካች እና ተጠሪ በቀን 04/10/2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30 በባለስልጣን መ/ቤቱ አዳራሽ…

የቃል ክርክር እንድታደርጉ ስለማሳወቅ

አመልካች ጄቪሲ ኬንውድ ኮርፖሬሽን በማመልከቻ ቁጥር LTM/11752 በጣልቃ ገብ ስም (አቶ መሀመድ ሙዘሚል) ለምዝገባ የቀረበው JVC የሚለው የንግድ ምልክት ላይ ያቀረበውን ተቃውሞ አስመልክቶ የስራ ክፍሉ የሰጠው ውሳኔ አግባብ አይደለም በሚል የቀረበ የአቤቱታ ማመልከቻ ላይ አመልካች እና ጣልቃ ገብ በቀን 04/10/2016…

የቃል ክርክር እንድታደርጉ ስለማሳወቅ

አመልካች ሪሂኖ ኬብል ኃላ/የተ/የግ/ማህበር በማመልከቻ ቁጥርLTM/14262/15በተጠሪ ሪይኖ ትራዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ስም የተመዘገበው የንግድ ምልክት ፈራሽ ሊሆን ይገባል በሚል የቀረበ የፈራሽነት ማመልከቻ ላይ አመልካች እና ተጠሪ በቀን 29/09/2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30 በባለስልጣን መ/ቤቱ አዳራሽ (2ኛ ፎቅ) በመገኘት የቃል ክርክር እንድታደርጉ ተቀጥሯል፡፡ የአእምሯዊ…