አመልካች ጄቪሲ ኬንውድ ኮርፖሬሽን በማመልከቻ ቁጥር LTM/11752 በጣልቃ ገብ ስም (አቶ መሀመድ ሙዘሚል) ለምዝገባ የቀረበው JVC የሚለው የንግድ ምልክት ላይ ያቀረበውን ተቃውሞ አስመልክቶ የስራ ክፍሉ የሰጠው ውሳኔ አግባብ አይደለም በሚል የቀረበ የአቤቱታ ማመልከቻ ላይ አመልካች እና ጣልቃ ገብ በቀን 04/10/2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 በባለስልጣን መ/ቤቱ አዳራሽ (2ኛ ፎቅ) በመገኘት የቃል ክርክር እንድታደርጉ ተቀጥሯል፡፡
የአእምሯዊ ንብረት ትሪቡናል
