አመልካቾች እነ ኤስ አር ኤል ሚላን የንግድ ካምፓኒ ኤጀንሲ በማመልከቻ ቁጥር LTM/11978 በተጠሪ በአቶ ብርሃኑ አበራ ሙላት ስም በተቋሙ ውስጥ ተመዝግቦ የሚገኘው LOKY የሚለው የንግድ ምልክት ፈራሽ ሊሆን ይገባል በሚል የቀረበ ማመልከቻ ላይ አመልካች እና ተጠሪ በቀን 13/09/2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሠዓት በባለስልጣን መ/ቤቱ አዳራሽ (2ኛ ፎቅ) በመገኘት የቃል ክርክር እንድታደርጉ ተቀጥሯል፡፡
የአእምሯዊ ንብረት ትሪቡናል
