የቃል ክርክር እንድታደርጉ ስለማሳወቅ

አመልካች TOTAL SA በማመልከቻ ቁጥር FTM/11832/20 የንግድ ምልክት ለማስመዝገብ አቅርቦ የነበረ ቢሆንም የስራ ክፍሉ ምዝገባ ጥያቄውን ከዚህ ቀደም በማመልከቻ ቁጥር FTM/1872 እና FTM/1870 በSuzhou Dake Machinery Co.Lted (ጣልቃ ገብ)  ስም ከተመዘገበ የንግድ ምልክት ጋር ይመሳሰላል በሚል ውድቅ በማድረግ የንግድ ምልክት ስራ አስፈፀፃሚ ውሳኔ የሰጠ መሆኑንና ይህ ውሳኔ አግባብ አይደለም በሚል በቀረበ የአቤቱታ ማመልከቻ ላይ አመልካች እና ጣልቃ ገብ በቀን 29/10/2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 በባለስልጣን መ/ቤቱ አዳራሽ (2ኛ ፎቅ) በመገኘት የቃል ክርክር እንድታደርጉ ተቀጥሯል፡፡

የአእምሯዊ ንብረት ትሪቡናል