የቃል ክርክር እንድታደርጉ ስለማሳወቅ

አመልካች ሪሂኖ ኬብል ኃላ/የተ/የግ/ማህበር በማመልከቻ ቁጥርLTM/14262/15በተጠሪ ሪይኖ ትራዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ስም የተመዘገበው የንግድ ምልክት ፈራሽ ሊሆን ይገባል በሚል የቀረበ የፈራሽነት ማመልከቻ ላይ አመልካች እና ተጠሪ በቀን 29/09/2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30 በባለስልጣን መ/ቤቱ አዳራሽ (2ኛ ፎቅ) በመገኘት የቃል ክርክር እንድታደርጉ ተቀጥሯል፡፡

የአእምሯዊ ንብረት ትሪቡናል