የቃል ክርክር እንድታደርጉ ስለማሳወቅ

አመልካች ክሊን ማቴሪያል ኤንድ ቻይልድ ኸልዝ ሰፕላይስ ማኑፋክቸሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማ በማመልከቻ ቁጥርFTM/5232በተጠሪ ዣንግዡ ዢጉዋንግ ፔፐር ሲ ኦ ሊሚትድ ስም ተመዝግቦ የሚገኘው  የንግድ ምልክት ፈራሽ ሊሆን ይገባል በሚል የቀረበ ማመልከቻ ላይ አመልካች እና ተጠሪ በቀን 04/10/2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30 በባለስልጣን መ/ቤቱ አዳራሽ (2ኛ ፎቅ) በመገኘት የቃል ክርክር እንድታደርጉ ተቀጥሯል፡፡

የአእምሯዊ ንብረት ትሪቡናል