fekadu

fekadu

የቃል ክርክር እንድታደርጉ ስለማሳወቅ

አመልካች TOTAL SA በማመልከቻ ቁጥር FTM/11832/20 የንግድ ምልክት ለማስመዝገብ አቅርቦ የነበረ ቢሆንም የስራ ክፍሉ ምዝገባ ጥያቄውን ከዚህ ቀደም በማመልከቻ ቁጥር FTM/1872 እና FTM/1870 በSuzhou Dake Machinery Co.Lted (ጣልቃ ገብ)  ስም ከተመዘገበ የንግድ ምልክት ጋር ይመሳሰላል በሚል ውድቅ በማድረግ የንግድ ምልክት…

የቃል ክርክር እንድታደርጉ ስለማሳወቅ

አመልካች ጀቪሲ ኬንውድ ኮርፖሬሽን በማመልከቻ ቁጥር LTM/11752 በተጠሪ በአቶ መሀመድ ሙዘሚል ስም ለምዝገባ የቀረበው የንግድ ምልክት ላይ የቀረበውን ተቃውሞ አስመልክቶ የሥራ ክፍሉ የሰጠው ውሳኔ አግባብ አይደለም በሚል የቀረበ አቤቱታ ላይ በቀን 22/09/2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሠዓት በባለስልጣን መ/ቤቱ አዳራሽ (2ኛ…

የቃል ክርክር እንድታደርጉ ስለማሳወቅ

አመልካች የደስታ ቡና ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማሕበር በማመልከቻ ቁጥር LTM/12993/2022 ዓለም አቀፍ ምድብ 35 YEDESTABUNA  የሚል የቃል እና የምስል የንግድ ምልክት ለማስመዝገብ ማቅረቡንና ከዚህ ቀደም በማመልከቻ ቁጥር  LTM/0048 ከተመዘገበ  Desta ከሚል የንግድ ምልክት ጋር ይመሳሰላል በሚል ውድቅ በማድረግ የስራ ክፍሉ የሰጠው ውሳኔ…

የቃል ክርክር እንድታደርጉ   ስለማሳወቅ

አመልካቾች እነ ኤስ አር ኤል ሚላን የንግድ ካምፓኒ ኤጀንሲ በማመልከቻ ቁጥር LTM/11978 በተጠሪ በአቶ ብርሃኑ አበራ ሙላት ስም በተቋሙ ውስጥ ተመዝግቦ የሚገኘው LOKY የሚለው የንግድ ምልክት ፈራሽ ሊሆን ይገባል በሚል የቀረበ ማመልከቻ ላይ አመልካች እና ተጠሪ በቀን 13/09/2016 ዓ.ም ከጠዋቱ…