የቃል ክርክር እንድታደርጉ ስለማሳወቅ
አመልካች TOTAL SA በማመልከቻ ቁጥር FTM/11832/20 የንግድ ምልክት ለማስመዝገብ አቅርቦ የነበረ ቢሆንም የስራ ክፍሉ ምዝገባ ጥያቄውን ከዚህ ቀደም በማመልከቻ ቁጥር FTM/1872 እና FTM/1870 በSuzhou Dake Machinery Co.Lted (ጣልቃ ገብ) ስም ከተመዘገበ የንግድ ምልክት ጋር ይመሳሰላል በሚል ውድቅ በማድረግ የንግድ ምልክት…

አመልካች ጀቪሲ ኬንውድ ኮርፖሬሽን በማመልከቻ ቁጥር LTM/11752 በተጠሪ በአቶ መሀመድ ሙዘሚል ስም ለምዝገባ የቀረበው የንግድ ምልክት ላይ የቀረበውን ተቃውሞ አስመልክቶ የሥራ ክፍሉ የሰጠው ውሳኔ አግባብ አይደለም በሚል የቀረበ አቤቱታ ላይ በቀን 22/09/2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሠዓት በባለስልጣን መ/ቤቱ አዳራሽ (2ኛ…
አመልካች የደስታ ቡና ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማሕበር በማመልከቻ ቁጥር LTM/12993/2022 ዓለም አቀፍ ምድብ 35 YEDESTABUNA የሚል የቃል እና የምስል የንግድ ምልክት ለማስመዝገብ ማቅረቡንና ከዚህ ቀደም በማመልከቻ ቁጥር LTM/0048 ከተመዘገበ Desta ከሚል የንግድ ምልክት ጋር ይመሳሰላል በሚል ውድቅ በማድረግ የስራ ክፍሉ የሰጠው ውሳኔ…
አመልካቾች እነ ኤስ አር ኤል ሚላን የንግድ ካምፓኒ ኤጀንሲ በማመልከቻ ቁጥር LTM/11978 በተጠሪ በአቶ ብርሃኑ አበራ ሙላት ስም በተቋሙ ውስጥ ተመዝግቦ የሚገኘው LOKY የሚለው የንግድ ምልክት ፈራሽ ሊሆን ይገባል በሚል የቀረበ ማመልከቻ ላይ አመልካች እና ተጠሪ በቀን 13/09/2016 ዓ.ም ከጠዋቱ…